INFO:
🔶ብዙ ሰዉ ማወቅ የሚፈልገዉን የ remote ስራ እና freelancing advantage…. 1. የጠዋት ታክሲ ግርግር፣ ሰልፍ፣ ግፊያ፣ የመሳሰሉት የለም። በነፃነት ከቤት ሆኖ በመስራት ብዙ ሰዉን ያማረረዉን የትራንስፓርት ወጪ መቀነስ ይቻላል 2. የራሳቹ አለቃ ራሳቹ ናቹ። ይህን ስል clinet ወይም ስራ የሚያሰሯቹ ድርጅቶች እናንተን አይከታተሉም ማለት አይደለም…..አለቃ አየኝ አላየኝ፣ አርፍጄ ስራ ቦታ ደረስኩ የሚባሉት ነገሮች ይቀራሉ። 3. የገቢያቹን መጠን በ ክህሎታቹ ልክ መጨመርu002F ማሳደግ ይቻላል። ስራዎችን በሰራቹ ቁጥር experience ትይዛላቹ፣ ሙያቹ ያድጋል፣ የቅጥር ስራ ለናንተ ለምትቀይሩት ሙያና ሰአት ይሄን ያህል ብሎ ወርሀዊ ተመን ያስቀምጣል; በተቃራኒዉ በ freelancing የራሳቹን valueu002F paymentu002F ለመወሰን እድሉን ይሰጣል። 4.የራሳቹን የስራ ሰአት በማመቻቸት የምትፈልጉትን ነገር ለማድረግ፣ ለራሳቹ ጊዜን ለመስጠት ያስችላል 5. ጎበዝ ከሆናቹ ብዙ ስራ በአንድ ጊዜ ለመስራት የሚያመች system ነዉ። እኔም እንደአቅሜ ከ3-4 ስራ አንዳንዴም እስከ 6-7 project, client አገኛለዉ 💪🏼 6. በአጠቃላይ remote ስራውችን መስራትና ማደግ ዘመኑ በሰጠን digital system ተጠቅሞ ራስን ለመቀየር የሚያስችልና በዛዉ ልክ individual ክህሎትና ብቃታችንን ለሰዎች እንድናሳይ የሚረዳ ነዉ. ሀሳባቹን comment section ላይ share አድርጉ 📍Don’t get too excited, ill do the disadvantages of freelancing on my next video , so stay tuned.